ኢትዮጵያን ከጉርብትና ወደ ጦር ሜዳ እየጎተታት ያለው የሱዳን ጦርነት
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ኢትዮጵያን ከጉርብትና ወደ ጦር ሜዳ እየጎተታት ያለው የሱዳን ጦርነት የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ለየትኛውም ዓለም ከሚሰጠው ትኩረት በበለጠ ከጎረቤት አገሮች ጋር በደኅንነትና በፀጥታ፣ በኢኮኖሚያዊ ትብብር፣ በሰላማዊ ዲፕሎማሲ ከጣልቃ ገብነት በመቆጠብና ሉዓላዊነትን በማክበር፣ እንዲሁም ከጠላትነት ይልቅ የጋራ ልማት ላይ በማተኮር ቀደሚውን ቦታ በመስጠት ይታወቃል፡፡ በአፍሪካ ቀንድ ውስጥ በአጎራባች አገሮች መካከል ከትብብር ይልቅ የእርስ በርስ አለመተማመን፣ የፖለቲካ አለመረጋጋትና ተደጋጋሚ ግጭቶች ምክንያት ሰላም የራቀበት፣
ሁሉንም ይመልከቱ — ethiopianreporter.com →ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።







